Amharic Books & more
Amharic Books & more
እግረ፡ መንገድ / Along the way - a book by Sebhat Gebre-Egziabher
Discover the captivating journey of Sebhat Gebre-Egziabher in his eloquently written book, "እግረ፡ መንገድ / Along the way." This literary masterpiece is a must-read for anyone seeking an insightful perspective into Ethiopian literature.
ሐሽማል /Hashimal - Amharic book by Maebel Fetene
If you're looking for a captivating Amharic book, then look no further than "ሐሽማል /Hashimal" by Maebel Fetene! Published in 2012, this book boasts 393 pages of riveting content that is sure to keep you engaged from cover to cover.
የወንድ ምጥ - ይስማዕከ ወርቁ (Yismake Worku)
ይስማዕከ ወርቁ ኢትዮጵያዊ ወጣት ደራሲ ሲሆን ዴርቶጋዳ በተባለዉ መፅሀፉ በአንባቢዎቹ ዘንድ ታዋቂነትን አግኝቷል፡፡ ከዚህም ባሻገር ዴርቶጋዳ በአንድ አመት ብቻ 10 ጊዜ በመታተም እና በመጀመሪያ እትሙ ከ 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ) በላይ ኮፒወች በመሸጥ በኢትዮጵያ የመፅሀፍ ሽያጭ ታሪክ የመጀመሪያው መፅሀፍ ነው። ይስማዕከ እስካሁን አስራ አምስት መፅሀፍትን ለህትመት አብቅቷል ።
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ (ከ፲፰፻፹፱ እስከ ፲፱፻፹፫)-ተስፋየ ለማ የ
ኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ (ከ፲፰፻፹፱ እስከ ፲፱፻፹፫) -ተስፋዬ ለማ
የማለዳ ድባብ - በዕውቀቱ ስዩም
የማለዳ ድባብ የግጥም መድብል ሲሆን ገጣሚው በመግቢያው እንዳስነበበው ከሆነ ለዚህ መድብል መወለድ መሠረት የሆኑት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስነበባቸው ግጥሞቹ እና ማስታወሻው ላይ የሰፈሩ ግጥሞች ናቸው::
ዙቤይዳ - አሌክስ አብርሃም
22 አጫጭር ታሪኮችን የያዘ
Understanding Eritrea: Inside Africa's Most Repressive State by Martin Plaut
The most secretive, repressive state in Africa is hemorrhaging its citizens. In some months as many Eritreans as Syrians arrive on European shores, yet the country is not convulsed by civil war. Young men and women risk all to escape. Many do not survive - their bones littering the Sahara; their bodies floating in the Mediterranean.
THE QUEEN OF SHEBA AND HER ONLY SON MENYELEK (KEBRA NAGAST) - Amharic Book
By Wallis Budge translated by Stegaye Shinbr - ትርጉም በ ጸጋዩ ሽንብር